የሀገር ውስጥ ዜና

‘ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ.3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

By Feven Bishaw

April 11, 2022

ሕጎቹ ለረጅም ጊዜ የቆየውን የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት የሚጎዳ እንደሆነና የሁለቱ አገራት ጥቅም የማያስጠብቅ እንደሆነ ገልጸዋል።

ሰልፈኞቹ ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎች ጎጂ በመሆናቸው ሊሰረዙ ይገባል ብለዋል።