አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በቀዳሚነት የምክር ቤቱን 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለጉባኤ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
በተጨማሪም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የስራ አመራር ቦርድ አባላትን ሹመት ማጽደቅ እና የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴርን የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እንደሚያደምጥ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!