Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ያዘጋጃቸውን ረቂቅ ህጎች ከመፅደቅ አዘገየ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “HR6600” እና “S3199” ረቂቅ ሕጎች እንዲዘገዩ የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገልጿል፡፡
የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ያቀረባቸው የማዕቀብ ረቂቅ ሕጎች ሳይጸድቁ እንዲዘገዩ መወሰኑን ዘ አፍሪካ ሪፖርት ዘግቧል።

 

በዚህ ዓመት በፈረንጆቹ መጋቢት 29 የአሜሪካ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ምክር ቤት “በኢትዮጵያ ሠላምና ዴሞክራሲን ለማረጋገጥ” በሚል ሕግ አርቅቆ ነበር፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕቀቡ ሃሳብ የተነሳው ባለፈው ዓመት ሕዳር ወር ላይ ሲሆን የአሜሪካ ዴሞክራት እና ሪፐብሊካን ፓርቲዎች ለውይይት በተሰበሰቡበት ወቅት ነው፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

Exit mobile version