Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ሰቃ ፏፏቴን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በጂማ ዞን ሰቃ ፏፏቴን ጎብኝቷል፡፡
በጉብኝቱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የፌዴራል መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ እና የዞኑ አመራሮች መሳተፋቸውን ከጂማ ዞን ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version