አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡
ባለሙያዎቹ በጉብኝታቸው የኢንዱስትሪ ፓርኩን ዝርዝር የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡
የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ለሚገኙ የግልና የመንግስት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የደብረ ብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ ዝርዝር የስራ እንቅስቃሴን ማስጎብኘቱ ይታወሳል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!