የሀገር ውስጥ ዜና

የወልመል ዘመናዊ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እስከ ሰኔ መጨረሻ 5 ሺህ ሄክታር ማልማት እንዲችል እየተዘጋጀ መሆኑ ተጠቆመ

By Feven Bishaw

March 29, 2022

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልመል ዘመናዊ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 5 ሺህ ሔክታር መሬት ማልማት እንዲችል እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ወልመል የመስኖ ፕሮጀክት 11 ሺህ ሔክታር መሬት የማልማት አቅም እንዳለውም ተገልጿል።