የሀገር ውስጥ ዜና

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የሚከለክለውን ደንብ አፀደቀ

By ዮሐንስ ደርበው

March 28, 2022

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ በበኩላቸው÷ በክልሉ በተለይ በአሁኑ ወቅት የቤት ኪራይ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መሆኑን አስታውሰው÷ የአዋጁ ተግባራዊ መሆን ችግሩን ለመቅረፍ ያግዛል ብለዋል፡፡

የመስተዳድር ምክር ቤቱ አባላት በሰጡት አስተያየት ለአዋጁ ተፈፃሚነት ሁሉም የበኩሉን መወጣት እና በቅንጅት መንቀሳቀስ ያስፈልጋል ብለዋል።