ስፓርት

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ የ60 ሚለየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈረመ

By Feven Bishaw

March 25, 2022

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ከተማ ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር የ60 ሚለየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ማድረጉን አስታወቀ፡፡

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ ከአንበሳ ቢራ እና ዋሊን ቢራ አምራች ኩባንያ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል ።