የሀገር ውስጥ ዜና

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸዉ እንድቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

By Tibebu Kebede

February 25, 2020

በዚህም መሰረት ክሳቸዉ እንዲቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል።

1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ 2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን 3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት 4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ 5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ 6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ 7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ 8. ሻ/ል ይኩኖአምላክ ተሰፋዬ 9. አቶ አለም ፍጹም 10. አቶ ሰለሞን አብርሃ 11. አቶ ሰመረ ኃይለ 12. አቶ ክፍላይ ንጉሴ 13. ሌ/ኮ/ል መንግስቱ ከበደ 14. ሌ/ኮ/ል እሥራኤል አሰፋው 15. ሌ/ኮ/ል ከተማ ከበደ 16. ሌ/ኮ/ል ለተብርሃን ደሞዝ 17. አቶ ኡስማን ከበደ 18. ሌ/ኮ/ል ዋቅቶላ አዲሱ 19. ሌ/ኮ/ል ታቦር ኢዶሳ 20. ሻ/ል ዩሐንስ ትኬሳ 21. ወ/ሮ ወላንሳ ገ/ኢየሱስ 22. ሻ/ቃ ረመዳን ለጋስ 23. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ 24. አቶ ዋሴዕ ሳድቅ 25. አቶ ሲሳይ ደበሌ 26. አቶ አክሊሉ ግርማይ 27. ወ/ሮ ራህማ መሀመድ 28. ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን 29. ኮ/ር ፋሩቅ በድሪ 30. አቶ አስጠራው ከበደ 31. አቶ ሲሳይ አልታሰብ 32. አቶ አበበ ፋንታ 33. አቶ አሰቻለዉ ወርቁ 34. አቶ ተሾመ መለሰ 35. አቶ አለምነህ ሙሉ 36. አቶ ከድር ሰይድ 37. አቶ አዲስ አማረ 38. አቶ አማረ ብሌ 39. አቶ ክርስቲያን ታደለ 40. አቶ በለጠ ካሳ 41. አቶ ሚፍታህ ሸምሱ 42. ዶ/ር ማቴ ማንገሻ 43. አቶ ታሪኩ ለማ 44. አቶ ጌታሁን ዳጉይ 45. አቶ በላይ በልጉዳ 46. ሪ/ፓ/ር አመሉ ጣሚሶ 47. አቶ ተፈራ ቄንፈቶ 48. ረዳት ፕሮፈሰር ተሰማ ኤልያስ 49. አቶ አማኑኤል በላይነህ 50. አቶ አዲሱ ቃሚሶ 51. ሱ/ኢ/ አሰገል ወ/ጊዩርጊስ 52. ሱ/ኢ/ አሰፋ ኪዳኔ 53. ሱ/ኢ/ ገ/እግዚአብኤር ገ/ሃዋርያት 54. አቶ ግርማ አቡ 55. አቶ አብዱልሙኒየር አብዱልጀሊስ 56. አቶ ቶፊቅ አብዱልቃድር 57. አቶ ከማል መሃመድ 58. ኮ/ር ኡስማን አህመድ 59. ኮ/ር ኤዶሳ ጎሽ 60. አቶ ባበከር ከሊፋ 61. ዋ/ሳ/ እቴነሽ አርፋይኔ 62. አቶ ኤርሚያስ አመልጋ 63. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ