Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አሜሪካ ለኢትየጵያ ከ800 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 800 ሺህ 60 ዶዝ ፋይዘር የተሰኘ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጓን ገለጸች።
ድጋፉ አሜሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት አንድ አካል እንደሆነ መገለጹን በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
 
በድጋፍ የተገኘው የኮቪድ-19 ክትባትም በተያዘው ሳምንት በኮቫክስ ጥምረት አማካኝነት አዲስ አበባ መግባቱ ተመላክቷል፡፡
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version