አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ አማን ክፍለ ከተማ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ ፓርክ ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በክፍለ ከተማው የሚገነባውን ፖርክ በአሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ስፍራ ላይ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ በሚዛን አማን ከተማ ተገኝተው ይፋ አድርገዋል።
ስፍራው ለከተማዋ ውበት ትልቅ አስተዋፅኦ እንዲኖረው ከማድረጉም ባሻገር የአረንጓደ ማረፊያ ስፍራ በመሆንም ያገለግላል ተብሏል፡፡
በተስፋዬ ምሬሳ
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!