ስፓርት

ዛሬ በተደረገ የሴቶች ርምጃ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

By Feven Bishaw

March 04, 2022

አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሙስካት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም እርምጃ ውድድር ዛሬ በተደረገው የ20 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያን የወከሉት ሁለቱም አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀርቷል፡፡

በዚህም አትሌት ስንታየሁ ማስሬ ውድድሯን ስታቋርጥ አትሌት የኋልዬ በለጠው ዲስኳሊፋይ ሆናለች።