የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአዊ ብሔረስብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ ስንዴን እየጎበኙ ነው

By Feven Bishaw

March 04, 2022

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአዊ ብሔረስብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ በድማማ አንገረፍ ቀበሌ በበጋ መስኖ የለማ ስንዴ በመጎብኘት ላይ ናቸው::

በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳደሩ በተጨማሪ የዞኑ እና የወረዳው የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መገነኘታቸውን ከፋግታ ለኮማ ኮሙዩኚኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡