የሀገር ውስጥ ዜና

ወርቅ ሲያወጡ የነበሩ ሰዎች ላይ አፈር ተደርምሶ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ

By Meseret Awoke

February 22, 2022

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ባሌ በጎሎልቻ ወረዳ ወርቅ ሲያወጡ የነበሩ ሰዎች ላይ አፈር ተደርምሶ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

ከሞት አደጋው በተጨማሪ፥ በአደጋው 11 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ከባሌ ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!