የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ላይ ለመታደም ብራሰልስ ገቡ

By Meseret Awoke

February 16, 2022

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመታደም በቤልጂየም ብራሰልስ ገቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ስብሰባዎችን እንደሚያደርጉ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!