የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ዛሬ ወደ ቶኪዮ – ናራታ የቀጥታ በረራ ይጀምራል

By Meseret Awoke

February 15, 2022

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ ቶኪዮ-ናራታ የቀጥታ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ከዛሬ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቶኪዮ-ናራታ የቀጥታ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ዓየር መንገዱ ቶክዮን ጨምሮ በእስያ 18 የበረራ መዳረሻዎች አሉት፡፡

ከ75 ዓመት በላይ እድሜ ያለው ዓየር መንገዱ ከ127 መዳረሻዎች አሉት።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!