Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት እና የማዕረግ የማልበስ ፕሮግራም በኹመራ እየተካሔደ ነው።
በፕሮግራሙ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ጀነራል አበባው ታደሰ እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች መገኘታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።
Exit mobile version