የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

By Meseret Awoke

February 02, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ በኮቪድ-19 ምክንያት ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ በደስታ የተቀበለችው መሆኗን ገልጸዋል፡፡

አዲስ አበባም ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች ሲሉም ነው የገለጹት።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!