የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ ከናሚቢያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

By Feven Bishaw

February 02, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኔቱምቦ ናንዲ-እንዳይትዋ ጋር ተወያዩ።

ከ40ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ጉን ለጎን ነው ተገናኝተው የመከሩት።