የሀገር ውስጥ ዜና

ለመካከለኛ ሴት መሪዎች የተዘጋጀው ፕሬዚዳንታዊ የመሪነት ስልጠና በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ተጀመረ

By Feven Bishaw

February 01, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመካከለኛ ሴት መሪዎች የተዘጋጀው ፕሬዚዳንታዊ የመሪነት ስልጠና በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በይፋ ተጀመረ።

መርሃ ግብሩን ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በይፋ መክፈታቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡