የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ በትኩረት እየሰራ ነው – መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን

By Feven Bishaw

February 01, 2022

አዲስ አበባ፣ጥር 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ መንግስት መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጹ።

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እያካሄደ ነው።

 

በሸለመ ከቤ