የሀገር ውስጥ ዜና

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

By Meseret Awoke

February 01, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እና አማራጮችን ለጃፓን ባለሀብቶች በጋራ የማስተዋወቅ ስራ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች በውይይቱ ተነስተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የጃፓን ባለሀብቶችን ቁጥር መጨመር በሚቻልባቸው ጉዳዮችም ጭምር መምከራቸውን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!