የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አዲስ አመራር ሾሙ

By Feven Bishaw

January 13, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቶ ጌታቸው መንግስቴን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሹመዋል።

እንዲሁም÷ አቶ መንግስቱ ንጉሴን የኤር ናቪጌሽን የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ከባለስልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።