Fana: At a Speed of Life!

ዴንማርክ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል ነው ተብሏል፡፡
እርዳታው በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ የሚደረገውን ጥረት ያግዛል መባሉን በኢትዮጵያ ከዴንማርክ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.