ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነንን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን በጽሕፈት ቤታቸው አግኝተው አነጋግረዋል።
በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካከል ስላለው የቆየ ግንኙነት ተወያይተዋል።
በታህሳስ ወር 2019 ኮሚሽነር ኡርፒላይነን ከአውሮፓ ህብረት ከፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ጋር ኢትዮጵያን እንደጎበኙ ከፕሬዝደንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!