በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በጋና 1 ለ 0 ተሸነፈች On Sep 3, 2021 1,512 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከጋና ጋር የመጀመሪያ ጨዋታዋን አድርጋ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች:: የድል ጎሉን ሙባረክ ዋካሶ ለጋነናአስቆጥሯል። በሌላኛው የምድቡ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ከዚምባብወ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል። 1,512 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint