Fana: At a Speed of Life!

በአርባ ምንጭ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

በመርሃ ግብሩ የአርባ ምንጭ ከተማ እና አካባቢዋ ሚገኙ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡

በሰልፉም አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ኦነግ ሽኔን የሚያወግዙ የተለያዩ መልዕክቶች እየተላለፉ ነው፡፡

ነዋሪዎች የሽብር ቡድኑን ህወሓት እየተፋለመ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍም እየገለጹ መሆናቸውን ከአርባ ምንጭ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.