የጤና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ እና ከቻይና አቶሚክ ሃይል ባለስልጣን ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ እና ከቻይና አቶሚክ ሃይል ባለስልጣን ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱ ሃገራት ወረርሽኝና አደጋ በሚከሰትበት ወቅት ምላሽ የሚሰጡበትን ፕሮጀክት ለማጠናከርና ለመገንባት የሚያግዝ ነው ተብሏል።
የጤናውን ዘርፍ ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ መሆኑንም የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!