የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል።
ይህ የሚገለፀው ባገኙት ወንበር ልክ ሲሆን በዚህም መሰረት
አዲስ አበባ ብልፅግና 22፣ የግል ተወዳዳሪ 1
አፋር ብልፅግና 6 አግኝቷል
አማራ ብልፅግና 114፣ አብን 5
ቤኒሻንጉል ብልፅግና 3 አግኝቷል
ድሬዳዋ ብልፅግና 1
ጋምቤላ ብልፅግና 3
ኦሮሚያ ብልፅግና 167 የግል 3
ሲዳማ ብልፅግና 19
ደቡብ ብልፅግና 75፣ ኢዜማ 4፣ ጌዲኦ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 መቀመጫዎችን አግኝተዋል