Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዩዌሪ ሙሴቬኒ በአለ ሲመት ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ በአለ ሲመት ላይ ተገኙ፡፡

ፕሬዚዳንቷ በካምፓላ በተካሄደው በአለ ሲመት ላይ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር መገኘታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.