Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ የብር ኖት ቅየራ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የብር ኖት ቅየራ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡
መንግስት መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 የብር ኖቶች የሚተኩ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶችና አዲሱን የ200 ብር ኖት ይፋ ማድረይታወሳል፡፡
ይህን ተከትሎም በአሮጌው ብር የመገበያየት እና የአዲሱ የብር ኖት ቅየራ ጊዜ ገደብ ተቀምጧል፡፡
በዚህም መሰረት ዛሬ አዲሱ የብር ኖት ቅየራ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.