Fana: At a Speed of Life!

ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኙን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንግሊዙ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ጁለን ሎፕቴጌን ከስድስት ወራት ቆይታ በኋላ ከኃላፊነታቸው ማሰናበቱ ተሰምቷል፡፡

 

ስፔናዊው የ58 አመት አሰልጣኝ የለንደኑን ክለብ በአሰልጣኝነት የተረከቡት ከዴቪድ ሞይስ ስንብት በኋላ ነበር፡፡

 

መዶሻዎቹ በፕሪሚየር ሊጉ በሰባት ነጥብ ብቻ ከወራጅ ቀጠና በመራቅ 14ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡

 

የቀድሞው የቼልሲ እና የብራይተን አሰልጣኝ ግራሃም ፖተር ጁለን ሎፕቴጌን በመተካት የዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.