Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን በድሪ የሐረር ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ በዘጠኙ ወረዳዎች የሚካሄዱ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ገምግመዋል።

አቶ ኦርዲን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በቀጣይ የኮሪደር ልማቱ በፍጥነት፣ በጥራትና በቅንጅት እንዲከናወን ተገቢ ድጋፍና ክትትል ይደረጋል ብለዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.