Fana: At a Speed of Life!

በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን 2024 የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸንፈዋል፡፡

በዚሁ መሠረት አትሌት ትዕግስት ከተማ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ42 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡

እንዲሁም አትሌት መስታወት ፍቅር 2 ሠዓት ከ18 ደቂቃ ከ48 ሠከንድ በመግባት 2ኛ፣ ቦስና ሙላቴ 2 ሠዓት ከ19 ደቂቃ ርቀቱን በማጠናቀቅ 3ኛ እና አበሩ አያና 2 ሠዓት ከ20 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ በመግባት 4ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ማጠናቀቅ ችለዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.