Fana: At a Speed of Life!

ዮዮ ጊፋታ – ወላይታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮ ጊፋታ የ2017 ዓ/ም የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም መርሐ-ግብር በወላይታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ዮ ጊፋታ የወላይታ ህዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል ነው።

ጊፋታ መደጋገፍና መተሳሰብ ጎልቶ የሚታይበት ቁርሾው በይቅርታ ታክሞ እርቅ ወርዶ አዲሱ ዓመት በደስታና በመደጋገፍ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል።

ዛሬም በዓሉ በባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም መርሐ-ግብር በወላይታ እየተካሄደ መሆኑን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.