Fana: At a Speed of Life!

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡

አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው በቀዳሚት ማሸነፍ የቻለችው፡፡

ሌላኛዋ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማ የራሷን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.