Fana: At a Speed of Life!

አቶ መላኩ አለበል ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማህበራት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማህበራት ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸውም በግብዓት አቅርቦት ፣ በወጪ ንግድ እና በጆይንት ቬንቸር አብሮ መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.