Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል የክረምት ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 40 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራ ተጀምሯል፡፡

የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራና ሕክምናው ከ40 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት ያለመ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.