Fana: At a Speed of Life!

በቦስተን የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦስተን በተካሄደው የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እሰከ 3 ደረጃ በመያዝ አሸንፈዋል፡፡

ውድድሩን መልክናት ዉዱ በ31 ደቂቃ ከ15 ሴኮንድ በመጨረስ አንደኛ ደረጃን ስትይዝ ፣ቦሰና ሙላት በ31 ደቂቃ ከ16 ሴኮንድ፣ሰናይት ጌታቸው በ31 ደቂቃ ከ17 ሴኮንድ በመግበት 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡

በወንዶች የ10ሺህ ሜትር ውድድር ደግሞ ኬኒያዊው አትሌት ሳባስቲያን ኪማሩ ውድድሩን በ27 ደቂቃ ከ42 ሴኮንድ በመጨረስ በአንደኝነት አጠናቅቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.