Fana: At a Speed of Life!

የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል”ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ በመውሰድ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዛሬ ከሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ስትሪንግ ኮሚቴ አባላትና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ውይይት አካሂደናል ብለዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.