Fana: At a Speed of Life!

የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ም/ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው

 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት የምስረታ መርሐ-ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

በምስረታ መድረኩ ላይ÷ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ መሥተዳድር ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

ከምክር ቤቱ ምስረታ በተጨማሪ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ፖሊሲ በተመለከተ እና የአደጋ ስጋት የ11 ወር አፈፃፀም ላይ ምክክር እንደሚደረግ ይጠበቃል ተብሏል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.