የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የእንኳን ደስ አልዎ መልእክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት በማሸነፋቸው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡
ይህን ተከትሎም ሽልማታቸውን ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተቀብለዋል፡፡