Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ ሆነ

 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ መሆኑን ገለጸ፡፡

የደኅንነት አመራር ቻርተር ከስምንት ዋና የደህንነት አመራር መርሆዎች ጋር በቁርጠኝነት የድርጅቶቹን የደህንነት ባህል ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.