ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ስብሰባውን ማካሔድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡
ጨፌው የ2014 የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በማዳመጥ ሰፊ ውይይት እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡
እንዲሁም በ2015 እቅድ ዙሪያ በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫ ያስቀምጣል ፤ በጀትም ያፀድቃል መባሉን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡
የጨፌው መደበኛ ስብሰባም ለሁለት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይ የወጣው መርሐ ግብር ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!