Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ አምባሳደር ተስፋዬ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዴአታ ሆነው ተሹመዋል።

አምባሳደር ተስፋዬ ሰኔ 01 ቀን 2014 ዓ/ ም ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እስከተሾሙ ድረስ በአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልክተኛ ሆነው በማገልገል ላይ ነበሩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.