Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለሚገኙ 9 ሺህ ተፈናቃይ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለሚገኙ 9 ሺህ ተፈናቃይ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎች ማድረጉን አስታወቀ።
ድጋፎቹ መሰረታዊ የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁስ ሶላር የእጅ ባትሪ፣ ጀሪካን፣ የማዕድ ቤት እቃ፣ ምንጣፍ እና መጠለያ ያካተተ መሆኑን ኮሚቴው አስታውቋል።
በክልሉ ተመሳሳይ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቅርቡ የምግብ ድጋፍ እንደተደረገላቸውም የኮሚቴው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.