Fana: At a Speed of Life!

ኦፌኮ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
 
ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የፓርቲው መደበኛ ጉባኤው ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የተውጣጡ የፓርቲው አባላትና ሃላፊዎች እየተሳተፉበት ይገኛሉ።
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.