Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽህፈት ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል፡፡

በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች እና ከፍተኛ የፓርቲ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በይስማው አደራው

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.