Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ወደ ጎንደርና ባህር ዳር አቋርጦት የነበረውን በረራ መቀጠሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትናንትናው እለት አጋጥሞ በነበረው አየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ መቀጠሉን ገለፀ፡፡
ስለተፈጠረው መጉላላትም አየር መንገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ ጠይቋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.