Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጀነራል ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ዙሪያ መምከራቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያስታወቁት።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.